
Nexus Property Marketing
🏢 ገርጅ - ሰንሻይን | አፓርትመንት ሽያጭ —— 113 ካ.ሜ 📍 Location: ገርጂ ሰንሻይን ሪል እስቴት አካባቢ G+7 ህንፃ ላይ ። በወለል 1 ቤት ብቻ። 📐 የቤቱ ዝርዝር መረጃ ✔️ 2 መኝታ , 2 መታጠቢያ , Store ✔️ ስፋት: 113 ካሬ ሜትር (105sqm-net ) ✔️ 4ኛ ፎቅ ላይ ✔️ ህንፃው፦ ሊፍት ( ገና አልተገጠመም ) , ደህንነት ካሜራ , ቀድሞ በመጣ መጠቀም የሚያስችል ትንሽ የመኪና ማቆሚያ , የመሳሰሉ አገልግሎቶች አሉት። ✔️ ቤቱ በአሁኑ ወቅት በ105,000 ብር እስከ እቃው ተከራይቶ ነው የሚገኘው። ❗️ማስታወሻ 1: ቤቱ በባንክ የሚሸጥ ሲሆን 17,500,000 ብር የመጨረሻ ዋጋው ነው። ❗️ ማስታወሻ 2: በጉብኝት ሰአት የሚታየው የቤቱ ተመሳሳይ ነው። 📝 ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ / ባንክ 💵 ዋጋ = 18 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% 📊 Investment Analysis 💵 ግምታዊ ኪራይ፦ 105,000 ብር/ወር 📈 Gross Yield፦ 7.0% | 📐 159,292 ብር/ካሬ | ⏳ Payback፦ 14.3 ዓመታት 🎯 ማጠቃለያ፦ በወለል አንድ ቤት ብቻ መሆኑ የተለየ ነጻነትና ግላዊነት የሚሰጥ ሲሆን፣ በአሁኑ ወቅት አስቀድሞ ተከራይቶ የሚገኝ መሆኑ ያለምንም መቆራረጥ ቀጥታ የገቢ ፍሰት ለሚፈልግ ባለሀብት ጥሩ ምርጫ ነው። ⚠️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ➡️ ለማየት ፦ በቀጠሮ 🏠 To buy or sell .DM Code1723