Nexus Property Marketing
🏢 ቦሌ - ኢምፔሪያል | G+3 ቅንጡ ቤት ሽያጭ —— 326 ካ.ሜ 📍 Location: ቦሌ ኢምፔሪያል አካባቢ G+3+T ሁኖ የተገነባ ዘመናዊ ቪላ 📐 የቤቱ ዝርዝር መረጃ ✔️ 7 መኝታ , 9 መታጠቢያ , 2 Kitchen , ሰፊ ሳሎን , ተጨማሪ ለቢሮ , ለፀሎት ቤት እና ለግምጃ ቤት የሚሆኑ ክፍሎች የተካተቱበት ✔️ ጠቅላላ ስፋት: 326 ካሬ ሜትር ✔️ ቤቱ 220 ካሬ ላይ ያረፈ ✔️አገልግሎቶቹ ጃኩዚ፣ ቴራስ፣ አረንጓዴ ቦታ፣ በረንዳ፣ የጥበቃ ቤት እና የእርድ ቦታን ያሟላ ዘመናዊ ግንባታ ነው። ➡️ ለመኖርም ሆነ ሀብት ለመፍጠር ተመራጭ የሆነ የመኖሪያ ሰፈር ውስጥ የሚገኝ። የህንፃው ግንባታ በዘመናዊ የፊኒሺንግ ጥበብ የተገነባው እና የከተማዋን የኑሮን ደረጃ ከፍታ የሚያሳይ ግዙፍ ንብረት ነው። 📝 ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ / ባንክ ( በገዥ በኩል) 💵 ዋጋ = 155 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% ⚠️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ➡️ ለማየት ፦ በቀጠሮ 🏠 To buy or sell .DM Code1720