Skip to content
1/10

150,000,000 Birr

Luxury 4 Bedroom Penthouse for Sale Bole 24

Location

Bole, Addis Ababa

Seller

Ethiopiarealty - Apartment & House for Sale in Addis Ababa Ethiopia

Ethiopiarealty - Apartment & House for Sale in Addis Ababa Ethiopia

Listing details

Property type
Penthouse
Bedrooms
4
Area
530 sqm
Parking
Yes

Description

Luxury 4 Bedroom Penthouse for Sale – Bole 24 Property Code: ER107 💰 የሽያጭ ዋጋ: 150,000,000 ብር 📍 አድራሻ: ቦሌ 24 🏙️ የፔንትሃውሱ ዝርዝር መረጃ 📐 ጠቅላላ ስፋት: 530 ካሬ ሜትር 🛏️ ሰፋፊ መኝታ ክፍሎች: 4 🛁 ዘመናዊ መታጠቢያ ቤቶች: 6 🍽️ ኩሽና: Open-Plan Kitchen እና ዝግ ኩሽና 🏋️ የግል ጂም: አለ ♨️ የግል ስፓ: አለ 🛗 ሊፍት: 2 🚗 የመኪና ማቆሚያ: Basement Parking 🏢 የህንፃው አገልግሎቶችና መዝናኛ ቦታዎች 💧 የከርሰ ምድር ውሃ ማጠራቀሚያ 👮 የ24/7 ደህንነት ⚽ የእግር ኳስ ሜዳ 🚗 የቤዝመንት ፓርኪንግ በቦሌ 24 አካባቢ የሚገኝ፣ 530 ካሬ ሜትር ሰፊ ስፋት ያለው የቅንጦት 4 መኝታ ፔንትሃውስ ለሽያጭ ቀርቧል። 6 ዘመናዊ መታጠቢያ ቤቶች፣ Open-Plan እና ዝግ ኩሽና፣ የግል ጂምና ስፓ ያሉት ይህ ንብረት ልዩ የቅንጦት ኑሮን ያቀርባል። ሁለት ሊፍቶች፣ የቤዝመንት ፓርኪንግ፣ የከርሰ ምድር ውሃ ማጠራቀሚያ፣ 24 ሰዓት ደህንነትና የእግር ኳስ ሜዳ ያለው እጅግ ልዩ የመኖሪያ አማራጭ ነው። ለበለጠ መረጃ 🌐 Website: Ethiopiarealty.com broker ermias meteo

Browse more