Nexus Property Marketing
✅ ቦሌ ፤ G+2+terrace ለስራ የሚሆን ቤት ሽያጭ .......80 ካ.ሜ 📍 ቦሌ Getu Commercial አካባቢ 💵 አሁን 260,000 ብር ገቢ አለው ✔️ ስፋት = 80 ካሬ ሜትር ✔️ የውስጥ አስፓልት የያዘ ✔️ 4 መኝታ ፤ 4 መታጠቢያ ፤ 1 ሳሎን ✔️ ከውጭ መኪና ማቆሚያ ምቹ ነው ። ✔️ ድጅታል ካርታ ያለው ። 💵 ዋጋ = 35 ሚሊዮን ብር ። 2% Commission 🏠 To buy or sell a property, click on the link .DM #EthiopiaRealEstate #HousesForSaleAddis #AddisHomes #AddisAbabaRealEstate #NexusPropertyMarketing Code1518