ቦሌ አራብሳ ድያስፖራ ሠፈር ፣ L- ላይ ያለ ቤት
25,000,000 Birr
መርካቶ ገብያ🇪🇹🇪🇹🇪🇹
✅ ቦሌ አራብሳ ድያስፖራ ፤ G+3 ቅንጡ ቤት ሽያጭ .....150 ካ.ሜ ✅ አድራሻ = ቦሌ አራብሳ ድያስፖራ ሠፈር ፣ L- ላይ ያለ ቤት ✅ ስፋት = 150 ካሬ ሜትር ሲሆን ተጨማሪ 100 ካሬ ሜትር በሊዝ የሚካተት አለው ። ✅ በውጭ ማቴሪያል በጥሩ ባለሞያ ጥቅቅ ተደርጎ በደንብ የተሠራ በጣም ቆንጆ ቤት ✅ 10 መኝታ ቤት ያለው ✅ ዋናው መኝታ ቤት (Master bedroom with closet) ቁምሳጥን የተገጠመለት ✅ 6 መታጠቢያ ክፍል እና ተጨማሪ 1 መታጠቢያ ገንዳ ጃኩዚ ( Jacuzzi) ያለው። 📢 25,000,000 ብር