5,399 Birr
Foldable Metal Rolling Utility Cart
Seller

አቦል ገበያ - Abol Market®
Listing details
- Material
- Metal
Description
Foldable Metal Rolling Utility Cart ✔️ባለ ሶስት ደረጃ መደርደሪያዎች ያሉት በቀላሉ የሚታጠፍ ✔️ከአንድ ክፍል ወደ ሌላ ክፍል ለማንቀሳቀስ የሚያስችሉ አራት ጎማዎች ያሉት፤ ከእነዚህም ውስጥ ሁለቱ ብሬክ ያላቸው ✔️በኩሽና፣ መታጠቢያ ቤት፣ መኝታ ቤት ወይም ቢሮ ውስጥ እቃዎችን ለማደራጀት እና ለማስቀመጥ ተስማሚ ✔️ለአስፔዛ፣አትክልት፣መፅሀፍ ፣መጠጦችን፣እንዲሆንም ሌሎች ነገሮችን ማከማቻ የሚሆን ✔️ከብረት የተሰራ ሲሆን ጠንካራ እና ዘላቂነት ያለው Price : 5399 ብር 👇Telegram ለማዘዝ 👇tiktok 👇Snapchat 🎈መገናኛ ከዘፍመሽ ወደ ሲግናል በሚወስደው መንገድ ሾላ መብራት አጠገብ ሀ/ማርያም ህንፃ ሱ.ቁ 109 ይዘዙን ካሉበት እናደርሳለን




















