1,500 Birr

Google Online Store
❇️ Foldable Wall-mounted Clothes Rack 💯High-quality 👉🏾 ለአነስተኛ ቦታ ፍጹም የሆነ መፍትሄ! ✓ግድግዳ ላይ የሚገጠም እና የሚታጠፍ የልብስ መስቀያ/ማድረቂያ ✓ልብሶችን በስርዓት እና ውበት ባለው መልኩ ለመደርደር የሚረዳ ✓ከማጠቢያ ማሽን የወጡ እርጥብ ልብሶችን በቀላሉ ለማድረቅ ያገለግላል ☛የት ቦታዎች ላይ ሊገጠም ይችላል? ✓በረንዳ (Balcony): የፀሐይ ብርሃን በሚያገኝበት ቦታ ላይ በቀላሉ ለመስቀል ✓ልብስ ማጠቢያ ክፍል (Laundry Room): ከማጠቢያ ማሽን የወጡ ልብሶችን እዛው ለማድረቅ ✓መኝታ ክፍል (Bedroom): ለዕለታዊ ልብሶች መደርደሪያነት ወይም መስቀያነት ✓መታጠቢያ ቤት (Bathroom): ፎጣዎችን እና ትናንሽ ልብሶችን ለማድረቅ ☛ለአጠቃቀም ቀላል ልብስ ለማድረቅ ሲፈልጉ በቀላሉ በመሳብ መዘርጋት፣ ሲጨርሱ ደግሞ መልሶ ወደ ግድግዳው መግፋት 👉🏾Great storage solutions for small spaces!! ☛Foldable Wall-mounted Clothes Rack ✓Durable Heavy Duty Aluminium ✓Foldable Space Saving ✓Closet Storage Organizer ✓Foldable Drying Rack for Laundry Room ✓Excellent Organizer ✓Easy Wall Mounted Installation ✓For Indoor & Outdoor Use ✓Suitable for multiple occasions 👉🏼#Color: #Siliver ☛#Package_includes 4 x Screws 4 x Screws expansion tube 4 x Mounting Brackets 1 x Rod connector 2 x Triangle Hanger Racks 2 x 40cm (80cm in total) Detachable Hanging Rails 💦 ዋጋ፦ ✅️ 1,500 ብር አዲስ አበባ ሲኤምሲ የተባበሩት አደባባይ ፊት ለፊት 📌ፀሐይ ሪል እስቴት የገበያ ማዕከል Tsehay Real Estate Shopping Mall (Poli-Lotus International center) 2ኛ ፎቅ (ሱ.ቁ 2-114) 7Online Store Ethio-Lifestyle Google Online Store 💬 Telegram Message ለመፃፍ