3,500 Birr

T€SLA ALL MARKET
F15-2 ገመድ አልባ ማይክሮፎን (Wireless Microphone) ጥራት ያለው ድምጽ ለቪዲዮዎችዎ እንዲኖርዎት ይፈልጋሉ? እንግዲያውስ የ F15-2 ማይክሮፎን ምርጥ ምርጫዎ ነው! ለቲክቶክ (TikTok)፣ ለዩቲዩብ (YouTube) እና ለተለያዩ ማህበራዊ ሚዲያ ስራዎች ምቾትን ከጥራት ጋር አጣምሮ የያዘ። ✅ የእቃው ልዩ ባህሪያት፦? ➣ ባለ ሁለት ማይክሮፎን (2 TX): በአንድ ጊዜ ሁለት ሰው ለሚሳተፍበት ቃለ መጠይቅ ወይም ውይይት እንዲሆን ተደርጎ የተሰራ። ➣ Plug and Play: ምንም አይነት አፕሊኬሽን ወይም የብሉቱዝ ኮኔክሽን አይፈልግም፤ ተቀባዩን (Receiver) ስልክዎ ላይ ሰክተው ወዲያውኑ መጠቀም መጀመር ይችላሉ። ➣ ሁለገብ አጠቃቀም (Universal Compatibility): ለiPhone (Lightning) እና ለAndroid (Type-C) ስልኮች የሚሆን ባለ ሁለት ወገን ፒን አለው። ➣ እስከ 20 ሜትር ርቀት: እስከ 20 ሜትር ርቀት ድረስ ድምጽን ጥራት ባለው መልኩ ይይዛል። ➣ ድምጽን የማጥራት ብቃት (Noise Reduction): የውጭ ረብሻ ድምጾችን በመቀነስ የሰውን ድምጽ ብቻ ለይቶ ጥራት ባለው መልኩ (Clear Timbre) ያስቀራል። ➣ ነፋስ መከላከያ (Windshield): ከማይኩ ላይ የተገጠመው ጸጉር የመሰለ ሽፋን በንፋስ ምክንያት የሚፈጠርን ድምጽ ይከላከላል። price 💵 : ✅ 3500 ብር #Electronics_እቃዎች 📍 የበለጠ አማራጭ ይፈልጋሉ? ከ 200 በላይ የቤት፣ የቢሮ፣ የኩሽና ፣የsecurity፣ የፀጉር ፣ እና የቴክኖሎጂ እቃዎችን በአንድ ላይ ለማየት የቴሌግራም ቻናላችንን አሁኑኑ ይቀላቀሉ! 📞 አሁኑኑ ይደውሉና የቤትዎን ውበት ያድሱ! 📲 ስልክ፦ 🚚 ያሉበት ቦታ ድረስ በፍጥነት እናደርሳለን!