Skip to content
1/2

6,700 Birr

T90 Lavalier Wireless Microphone 4Mic

Location

Addis Ababa

Seller

T€SLA ALL MARKET

T€SLA ALL MARKET

Listing details

Model
T90
TV & audio type
Microphone

Description

​🎙️ T90 Lavalier Microphone - ለፕሮፌሽናል ስራዎች የቀረበ ድንቅ ማይክሮፎን! ​ጥራት ያለው ቪዲዮ ለመስራት ድምፅ ወሳኝ ነው! ለኢንተርቪው፣ ለቲክቶክ፣ ለዩቲዩብ (Vlog) ወይም ለማንኛውም የቀጥታ ስርጭት (Live Show) የሚሆን ዘመናዊ T90 Lavalier Microphone ይዘንላችሁ መጥተናል። ​ለምን ይህንን ማይክሮፎን ይመርጣሉ? ➣ ​1-to-4 (4Mic): በአንድ ጊዜ አራት ሰዎች ተለይተው ድምፃቸውን መቅዳት እንዲችሉ አራት ማይክሮፎኖችን በአንድ ላይ የያዘ ነው። ➣ ​Intelligent Noise Reduction: በዙሪያዎ ያለውን ረብሻ እና አላስፈላጊ ድምፅ በማጥፋት ጥራት ያለው ድምፅ ብቻ እንዲቀዱ ይረዳዎታል። ➣ ​Reverberation Sound: ለድምፅዎ ልዩ ጥራትና ማራኪነት የሚሰጥ የድምፅ ማስተካከያ (Echo/Reverb) አለው። ➣ ​Long Battery Life: ለአንድ ጊዜ ቻርጅ ተደርጎ ለረጅም ሰዓታት ያገለግላል። ➣ ​2.4G Wireless Technology: ምንም አይነት ገመድ ሳያስፈልግ በሩቅ ርቀት (Remote Transmission) ጥራት ያለው ድምፅ ያስተላልፋል። ➣ ​Type-C Charging: ዘመናዊውን የType-C ቻርጀር ይጠቀማል። ​ለማን ይሆናል? ለጋዜጠኞች፣ ለኮንቴንት ክሬተሮች (Vloggers)፣ ለትምህርት ሰጪዎች እና ጥራት price 💵 : ✅ 6700 ብር #Electronics_እቃዎች ​📍 የበለጠ አማራጭ ይፈልጋሉ? ከ 200 በላይ የቤት፣ የቢሮ፣ የኩሽና ፣የsecurity፣ የፀጉር ፣ እና የቴክኖሎጂ እቃዎችን በአንድ ላይ ለማየት የቴሌግራም ቻናላችንን አሁኑኑ ይቀላቀሉ! 📞 አሁኑኑ ይደውሉና የቤትዎን ውበት ያድሱ! 📲 ስልክ፦ 🚚 ያሉበት ቦታ ድረስ በፍጥነት እናደርሳለን

Browse more