13,500 Birr
MINA GEBEYA/ሚና ገበያ
🧵✨ Exclusive Sewing Machine – SM-505A Model🧵 🚨 Limited Stock | 💸 Pay After You Receive It | 📦 Fast Delivery 🧵✨ አዲስ የስፌት ማሽን - SM-505A ሞዴል! ✨🧵 ይህን ማሽን በመጠቀም የፈጠራ ችሎታዎን ለማሳደግ ይጠቀሙበት 💫 ✅ 12 ዓይነት ስቲች ያለው –ፕሮፌሽናል ድዛይን በቀላሉ ይስሩ ✅ የፍጥነት መቆጣጠሪያ ያለው – የስፌት ፍጥነትን እንደ ፈለጉ ያቆጣጠሩ ✅ ወደፊትና ወደኋላ መስፋት የሚችል– ትክክለኛ፣ጠንካራና ውብ አጨራረስዎን ያሳምሩ ✅ መብራት ብርሃን (LED Light) ያለው– በሌሊትም በቀላሉ የሚሰሩበት ማሽን🌙 ✅ የክር መቁረጫ እና መመለሻ ስርዓት – ጊዜዎን ይቆጥቡ አስደናቂ እና ተፈላጊ ድዛይነር ሆነው ይቀጥሉ ✅ በእጅ ወይም በእግር ማስጀመር የሚችል – እንደፈለጉ አቀማጥለው የሚሰሩበት ✅ስቲች ሎክ እንድሁም ታችኛውና ላይኛው የክር ስርዓት ያለው– ያለ ችግር ቀጣይነት ያለው ስፌት ይስፉ ✅ መያዣ እጀታ እና ማስመሪያ ያለው – የተስተካከለ ድዛይን ያዘጋጁ እንድሁም በቀላሉ ከቦታ ቦታ እየተንቀሳቀሱ ይስሩ ✅ በኤሌክትሪክ የሚሰራ -በቤት ውስጥ ወይም በውጭ መስራት የሚያስችል ⚡ ዋጋ:13,500 ብር ብቻ 💰 ቅድመ ክፍያ የለም — ዕቃውን አይተውት ከወደዱት ብቻ ይከፍላሉ! ❤️ 📦 “የክፍያ አማራጮቻችን ” – ካሽ፣CBE፣ቴሌብር፣MPESSA፣አቢሲንያ! በተመቸዎት ይላኩልን እናመሰግናለን!