9,000 Birr
DINOSOUR WALKER
Seller
MINA GEBEYA/ሚና ገበያ
Description
✏️ DINOSOUR WALKER ✏️ ውስጡ ገብተው እየተጫወቱ እንዲራመዱ ይረዳቸዋል ቅዝቃዜ እግራቸውን እንዳይጎዳቸው የሚወጠር ጨርቅ ስላለው ጨርቁ ተወጥሮ ጨርቁ ላይ መቆም ይችላሉ ✏️ እንደ ፑሽ ካር እራሳችን እየገፍን እናጫውትበታለን ✏️እንደ ዎከር ልጁ ከፍ ብሎ እቃ እየያዘ ለመራመድ በሚጥርበት ጊዜም እየነዳው መራመድ ይችላል ✏️የራሱ ጥላ ስላለው ጊቢ ውስጥም መጠቀም ይችላል ⏭ ዋጋ =9,000 ብር እቃ በቴሌ ግራም ለማዘዝ 👇 ይጫኑ ከታች ያለውን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ⤵️ Free delivery
