ሾላ ገበያ መብራት ተስፋ ብርሀን ት/ቤት ፊት ለፊት ለምልሚ መርካቶ የገበያ ማዕከል 2ተኛ ፎቅ 102 ቁጥር
2,800 Birr

Afro Market
🛁 Delux baby bather 🤱 ብዙ እናቶች አራስ ልጆችን ለማጠብ ይቸገራሉ? 🤔 እንዴት ማጠብ እንዳለባቸው ብቻ ሳይሆን ምንስ ጋር የት ስ ጋር አድርገው ክንዳቸው ሳይዝል በፍጥነት ዘና ፈታ ብለው ማጠብ ይመኛሉ ✅ ታዲያ ይች ማጠቢያ እነዚህን ሁሉ ችግሮች ያስዎግዳል 🪶 እጅግ ቀላል ከመሆኗ ጋር ለ አጠቃቀምም ቀላል ነው 📍 የትም ቦታ አድርገው ማጠብ ይችላሉ 💧 የተሰራው ውሃ ከማይቋጥር ጥሬ እቃ ስለሆነ ህፃኑ በውሃ አይነከርም 🔄 ወደ ኋላ በሶስት አይነት ዲግሪ ስለሚዘረጋ ህፃኑን በፈለጉበት ከፍታ ማጠብ ያስችልዎታል ☀️ አጥበው ካጠናቀቁ በኋላ ፀሃይ ለማሞቅ ታፋዎ/ጭንዎ ላይ ማድረግ አይጠበቅም በዚሁ እቃ መጠቀም ይችላሉ 📦 እጥፍጥፍ አድርገው ያሻዎ ቦታ ማስቀመጥ ይችላሉ 👶 ከ 0 - 6 ወር ላሉ ብቻ 🎁 ለስጦታ ተመራጭ ዋጋ 👉 2,800 ብር 📢 እንኳን ወደ Afromarket መጡ! 🛍️✨ 📞 ስልክ በመደወል ለማዘዝ 👇 📡 የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ ✅️ ሾላ ገበያ መብራት 🏫 ተስፋ ብርሀን ት/ቤት ፊት ለፊት 🏢 ለምልሚ መርካቶ የገበያ ማዕከል 2ተኛ ፎቅ 102 ቁጥር