1/8

2,500 Birr

Delux baby bather

Seller

MINA GEBEYA/ሚና ገበያ

MINA GEBEYA/ሚና ገበያ

Description

⏭ Delux baby bather ✏️ ብዙ እናቶች አራስ ልጆችን ለማጠብ ይቸገራሉ? ✏️ እንዴት ማጠብ እንዳለባቸው ብቻ ሳይሆን ምንስ ጋር የት ስ ጋር አድርገው ክንዳቸው ሳይዝል በፍጥነት ዘና ፈታ ብለው ማጠብ ይመኛሉ ✏️ታዲያ ይች ማጠቢያ እነዚህን ሁሉ ችግሮች ያስዎግዳል ✏️እጅግ ቀላል ከመሆኗ ጋር ለ አጠቃቀምም ቀላል ነው ✏️ የትም ቦታ አድርገው ማጠብ ይችላሉ ✏️ የተሰራችው ውሃ ከማይቋጥር ጥሬ እቃ ስለሆነ ህፃኑ በውሃ አይነከርም 🛍 ወደ ኋላ በሶስት አይነት ዲግሪ ስለሚዘረጋ ህፃኑን በፈለጉበት ከፍታ ማጠብ ያስችልዎታል ✏️ አጥበው ካጠናቀቁ በኋላ ፀሃይ ለማሞቅ ታፋዎ/ጭንዎ ላይ ማድረግ አይጠበቅም በዚሁ እቃ መጠቀም ይችላሉ ✏️ እጥፍጥፍ አድርገው ያሻዎ ቦታ ማስቀመጥ ይችላሉ ✏️ ከ 0 - 6 ወር ላሉ ብቻ ✏️ ለስጦታ ተመራጭ ✅ዋጋ=2,500 ብር colour =Blue, pink, gray 🟪ገንዘቡን እቃዉ ሲደርስዏት በካሽ ወይም በሞባይል ባንኪንግ መክፈል ይችላሉ። 🟪ለማዘዝ ከታች ባለዉ ቁጥር ይንኩት ወደመደወያ ገፅ ያደርሶታል 🟪ሚፈልጉትን እቃ ለመላክ ወይም በፅሁፍ ለማዉራት ከፈለጉ ከታች ያለወን ሊንክ ይጠቀሙ 👉In box - @minagebeya2 👉👉delivery free