Skip to content
1/3

5,800 Birr

Deep Tissue Fascial Gun Massager

Seller

ምርጥ ዕቃ

ምርጥ ዕቃ

Description

📣 Deep Tissue Fascial Gun Massager ✔️ 8 የተለያዬ ማሻዎች አሉት ✔️ 32 አይነት ፍጥነትና ጉልበት ያለው ✔️ LCD display ያለው ✔️ በሰውነታችን ውስጥ የሚገኙ ጥልቀት ያላቸውን ጡንቻዎች ለማሸት አመቺ ነው ✔️ለጡንቻ መዛል ለማስታገስ፣ ለደከመ ሰውነትለማፍታታት እና የደም ዝውውርን ለማሻሻል እንዲሁም ሰውነትን ዘና ፈታ ለማድረግ የሚፈለግ ✔️ ለአያያዝ ምቹ በቻርጅ የሚሰራ 💵💵5800 ብር💵💵 🚚A.A Delivery 👉 100 -200 ብቻ🚚 🅰መኪና ማቆሚያ ቤዝመንት ውስጥ አለ🅰 📌ሞባይል ባንኪንግ እንጠቀማለን 🔍መገናኛ ዘፍመሽ ግራንድ ሞል 3ኛ ፎቅ ከሊፍት ሲወርዱ ወደ ቀኝ ታጥፈው ቀጥታ 376‌ Telegram 📎ለወዳጆችዎ forward ያድርጉ

Browse more