5,200 Birr
8-Head Professional Fascial Gun Massager
Seller
MINA GEBEYA/ሚና ገበያ
Description
💎 8-Head Professional Fascial Gun Massager 💎 💎 ባለ 8 መቀያየሪያ ማሳጀር 💎 ኃይል | ምቹነት | መድኃኒት – በአንድ ቦታ 🥵 የተለያየ የሰውነት ህመምን እና ጭንቀትን ያስወግዳል – የጡንቻ የጀርባ፣ እና የእግር ህመምን እንድሁም ድካምን በፍጥነት ይቀንሳል 💪 የደም ዝውውርን ያፋጥናል – ሰውነታችን ላይ ቫንብሬት(እርግብግቢት) ሲፈጠር በኦክስጅን የበለፀገ ደም በሰውነታችን ውስጥ በተፈጥሯዊ መንገድ በመዘዋወር ትክክለኛውን ስራ እንዲሰራ ያግዛል ⚡️ ሙሉ ሰውነት ማሳጅ ማድረግ መቻሉ– ትከሻ፣ ጀርባ፣ ወገብ፣ጭንቅላት እና እግር ማሳጅ ለማድረግ ቀላል መሆኑ ⚡️ ለስፖርተኞች እና ለሰራተኞች ተመራጭ– ከእንቅስቃሴ በኋላ ወይም ብዙ ስራ ሰርተን ድካም ሲሰማን ሰውነትን ማሳጅ መደረግ ሰውነታችን እንድፍታታና እንድንነቃቃ ያደርጋል ⚡️በቻርጅ የሚሰራና ከቦታ ቦታ በቀላሉ ማንቀሳቀስ የሚችሉት– በአንድ ጊዜ ቻርጅ አድርገው የትም ቦታ በማንኛውም ጊዜ ይጠቀሙበት ✏️ ከሌሎች ማሳጀሮች የሚለየው ⚡️ 32 የፍጥነት ደረጃ መኖሩ – በፈለጉት ፍጥነት መታሸት እንድችሉ ⚡️ 8 የተለያዩ የማሳጅ መቀያየሪያ ያለው መሆኑ– ለተለያዩ የሰውነታችን ክፍሎች ምቹ የሆኑ ⚡️ የረጅም ጊዜ የሚቆይ ባትሪ ስላለው – ለረጅም ጊዜ የሚቆይ ባትሪ የተገጠመለት በመሆኑ በአንድ ቻርጅ ብዙ አገልግሎት ⚡️ ድምፅ አልባ መሆኑ – ምንም አይነት ድምፅ ስለሌለው አይረብሽም ⚡️ ውብ እና ምቹ ዲዛይን– ለእይታ ሳቢ፣ ምቹ እና ለአጠቃቀም ቀላል ተደርጎ የተሰራ ↪️ ዋጋ: 5,200 ብር ብቻ 📞 ለማዘዝ ይደውሉ: ወይም 👇 ቴሌግራማችንን ይቀላቀሉ
