15,500,000 Birr
Addis Ababa

Beka Car's ®️
BYD LEOPARD-5 ULTRA (2026) የኃይል ማማ — Flagship Version! ለከተማ ምቾት እና ለከባድ የመንገድ ላይ ጉዞ (Off-road) የተሰራው አዲሱ Leopard-5 በ939 HP ጉልበት አሁን በገበያ ላይ ይገኛል። 🚀 ዋና ዋና መገለጫዎች (Quick Specs): ጉልበት (Power): 🔥 939 HP (Combined) ሞተር: 2.0L Turbo + Electric (Plugin Hybrid) ፍጥነት (Acceleration): 0-100 km/h በ 4.8 ሰከንድ ብቻ! ርቀት (Range): 1,300 KM (Combined) Drive Type: AWD ከ Differential Locks እና 4Low ጋር ባትሪ: በ16 ደቂቃ ውስጥ የ125km መጓዣ ኃይል ይሞላል (Rapid Charging) 💎 ልዩ መለያዎች (Key Features): ⛰️ Off-Road: የተለያዩ የዱር መንገድ ሞዶች እና የውሃ መሻገሪያ (Wading Mode) ☁️ Suspension: እጅግ ምቹ የሆነ Hydraulic Suspension 🏎️ Driving: Sport+ Driving Mode ለከፍተኛ ፍጥነት 💺 Interior: ለ5 ሰው የሚሆን ሰፊና ዘመናዊ የውስጥ ክፍል 💰 ዋጋ (Price): 15,500,000 (15.5 ሚሊዮን) ብር 🤝 ኮሚሽን (Commission): 2%