13,500,000 Birr
Addis Ababa

Beka Car's ®️
BYD LEOPARD-7 ULTRA (2025) አዲሱ የኃይል እና የቅንጦት ንጉስ — Flagship Version! ይህ መኪና እጅግ ዘመናዊ ቴክኖሎጂን ከከፍተኛ ጉልበት ጋር አዋህዶ የያዘ ድንቅ ተሽከርካሪ ነው። 🚀 ዋና ዋና መገለጫዎች (Quick Specs): ጉልበት (Power): 646 HP (Dual Motor AWD) ሞተር: 1.5L Turbo Hybrid (Hybrid) ርቀት (Range): 1,300 KM (Combined) ፍጥነት: 190 KM/h (Top Speed) ቀለሞች: Obsidian Green እና Black 💎 ልዩ መለያዎች (Major Options): 🖥️ 15.6" የሚሽከረከር ስክሪን & 26" W-HUD 💺 Massage, Heated & Ventilated Seats (Front & Rear) 🎵 Devialet ፕሪሚየም የድምፅ ስርዓት 🛡️ 360 ካሜራ፣ ራዳር እና Auto Park 🌬️ Air Purifier ከ 3 ዓይነት ሽቶ ጋር 📶 5G የኢንተርኔት ግንኙነት 💰 ዋጋ (Price): 13,500,000 (13.5 ሚሊዮን) ብር 🤝 ኮሚሽን: 2%