1/6

1,200 Birr

BREAST MILK STORAGE BAGS

Seller

MINA GEBEYA/ሚና ገበያ

MINA GEBEYA/ሚና ገበያ

Description

👉 BREAST MILK STORAGE BAGS 🥇እናት ጡቷ በወተት እየሞላ ስትቸገር እሷም ጡቷ በወተት ተሞልቶ በውጥረት ከሚመጣ የህመም ስሜት ተገላግላ ልጇንም ባሻት ሰአት ወተት መስጠት ያስችላታል 🥇30 ፍሬ የያዘ ሲሆን ቀድሞ ስትራላይዝድ የሆነ ነው ማለትም ከፋብሪካው ከባክቴሪያ ፀድቶ የመጣ ነው 🥇 ወተቱን ከረጢቱ ውስጥ ካስገቡ በኋላ አየሩን ያስወጡ ( ቪድዮውን በደምብ ይመልከቱ ) 🥇ወተቱን የፍሪጁ የበረዶ ክፍል ያስቀምጡ ልብ ይበሉ የፍሪጁ በር ላይ ወይም ከበረዶ ክፍል ውጭ አያስቀምጡ 🥇 ከፍሪጅ አውጥተው መጠቀም ሲፈልጉ ወተቱ በረዶ ስለሚሰራ በረዶውን ለማስለቀቅ ኖርማል ውሃ ላይ ያስቀም ጡት ፣ በፍፁም ለብ ያለ ውሃ ላይ እንዳይነክሩት 🙏ከፍሪጅ የወጣውን ወተት መልሰው ወደ ፍሪጅ አያስገቡ ፤ 🥇 ከፍሪጅ የወጣው ወተት ከ 24 ሰአት በኋላ አያገለግልም 📍 ተጨማሪ መረጃ የካርቶኑ ገፅ ላይ ያገኛሉ በደምብ ያንብቡት ✅ዋጋ=1,200 birr 🥇ገንዘቡን እቃዉ ሲደርስዏት በካሽ ወይም በሞባይል ባንኪንግ መክፈል ይችላሉ። 🥇ለማዘዝ ከታች ባለዉ ቁጥር ይንኩት ወደመደወያ ገፅ ያደርሶታል ⚡️ሚፈልጉትን እቃ ለመላክ ወይም በፅሁፍ ለማዉራት ከፈለጉ ከታች ያለወን ሊንክ ይጠቀሙ 👉In box - @minagebeya2 👉👉delivery free