Skip to content
1/6

1,500 Birr

Breast Milk Storage Bags 30pcs

Location

Shola, Addis Ababa

Show on Google Maps

Seller

Afro Market

Afro Market

Description

🍼 BREAST MILK STORAGE BAGS 🤱 እናት ጡቷ በወተት እየሞላ ስትቸገር እሷም ጡቷ በወተት ተሞልቶ በውጥረት ከሚመጣ የህመም ስሜት ተገላግላ ልጇንም ባሻት ሰአት ወተት መስጠት ያስችላታል 📦 30 ፍሬ የያዘ ሲሆን ቀድሞ ስትራላይዝድ የሆነ ነው ማለትም ከፋብሪካው ከባክቴሪያ ፀድቶ የመጣ ነው 🎥 💯 ወተቱን ከረጢቱ ውስጥ ካስገቡ በኋላ አየሩን ያስወጡ ( ቪድዮውን በደምብ ይመልከቱ ) ❄️ ወተቱን የፍሪጁ የበረዶ ክፍል ያስቀምጡ ልብ ይበሉ የፍሪጁ በር ላይ ወይም ከበረዶ ክፍል ውጭ አያስቀምጡ 🚿 💭 ከፍሪጅ አውጥተው መጠቀም ሲፈልጉ ወተቱ በረዶ ስለሚሰራ በረዶውን ለማስለቀቅ ኖርማል ውሃ ላይ ያስቀም ጡት ፣ በፍፁም ለብ ያለ ውሃ ላይ እንዳይነክሩት ⛔ 🙏ከፍሪጅ የወጣውን ወተት መልሰው ወደ ፍሪጅ አያስገቡ ፤ ⏰ ከፍሪጅ የወጣው ወተት ከ 24 ሰአት በኋላ አያገለግልም 📄 💧 ተጨማሪ መረጃ የካርቶኑ ገፅ ላይ ያገኛሉ በደምብ ያንብቡት ዋጋ 👉 1,500 ብር 📢 እንኳን ወደ Afromarket መጡ! 🛍️✨ 📞 ስልክ በመደወል ለማዘዝ 👇 📡 የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ ✅️ ሾላ ገበያ መብራት 🏫 ተስፋ ብርሀን ት/ቤት ፊት ለፊት 🏢 ለምልሚ መርካቶ የገበያ ማዕከል 2ተኛ ፎቅ 102 ቁጥር

Browse more