7,500 Birr

የኛ ገበያ
🛌አልጋ ልብስ(bed spread) 🔻🔻ጥራት ያላቸው የኮተን አልጋ ልብስ Content=1 x አልጋ ልብስ 2 x ትራስ ጨርቅ ➡️Size=ለ 1ሜትር ከ 50 እና 80 የሚሆኑ አልጋ ልብስ🛏 2.30ሜ ቁመት በ 2.50ሜ ስፋት (2.30m*2.50m) 🔖በተለያዩ ከለሮች አሉን ✅ጥራት ከፈልጉ ይዘዙን 💵ዋጋ 7500 ብር ብቻ ➡️ይዘዙን ያሉበት ድረስ በነጻ እናደርሳለን (ለ አዲስ አበባ ብቻ )