Skip to content
1/5

6,500 Birr

Hands-Free Spin Mop and Bucket Set

Location

Lideta, Addis Ababa

Show on Google Maps

Seller

ኑ ገበያ

ኑ ገበያ

Description

📢 የHands-Free Spin Mop & Bucket Set ✨ እጅዎን ሳያቆሽሹ ቤትዎን በቀላሉ ያጽዱ 🪣 የስቴንሌስ ስቲል ሴንትሪፉጋል ማድረቂያ በፍጥነት ውሃን ያስወግዳል 🔄 የDual Drive System ቴክኖሎጂ ማጠብና ማድረቅን በቀላሉ ያከናውናል 🙌 እጅዎን ውሃ ውስጥ ማስገባት አያስፈልግም 🧽 ከፍተኛ ጥራት ያለው የMicrofiber Mop Head አቧራ፣ ቆሻሻና ፀጉርን በቀላሉ ያስወግዳል 🏠 ለሴራሚክ፣ ማርብል፣ ፓርኬት፣ ታይልና ሌሎች የወለል አይነቶች ተስማሚ 💪 ጠንካራ እና ዘላቂ design ለረጅም ጊዜ አገልግሎት 🪶 ቀላል ስለሆነ ለመጠቀምና ለማንቀሳቀስ ምቹ ⏱️ የቤት ጽዳትን ጊዜና ጉልበት ይቆጥባል 🦠 ንጽህናን በቀላሉ ይጠብቁ፤ ቤትዎን ሁልጊዜ ንጹህ ያድርጉ 🎁 ለቤት፣ ለቢሮ፣ ለሆቴልና ለሌሎች ቦታዎች ተስማሚ ምርጥ ምርት ዋጋ 👉 6500 ብር ♦️ውስን ፍሬ ነው ያለው ✅ ጥራት ✅ ዋስትና ✅ ቅናሽ አድራሻ 👉 ልደታ ፌዛክ የገበያ ማእከል ከ ፍሊንት ሆምስ ህንፃ ፊት ለፊት 1ኛ ፎቅ 113 ቁጥር በtelegram ለማዘዝ

Browse more