1/9

25,000 Birr

Baby Bedside Crib / Bassinet

Seller

WUB Market/ውብ ገበያ®

WUB Market/ውብ ገበያ®

Description

🍼 Baby Bedside Crib / Bassinet 🌙✨ 🍼 የልጆች ማስኛ አልጋ 🌙✨ 💤 ልጅዎን በቅርበት እና ደህንነቱን ጠብቀው ያስተኙ 👶 ከወላጅ አልጋ ጋር የሚገናኝ 🛡️ ልጁም አይወድቅም እርስዎም አይሰጉም 🌬️ ከጎኑ ለእይታና አየር እንድያስገባ ተደርጎ የተሰራ 🦟 ለቢንቢ እና መሰል ነፍሳት አጎበር ያለው 🧼 መነሳትና መታጠብ የሚችል ጨርቅ 🔇 በቀላሉ ለማንቀሳቀስ ጎማ የተገጠመለት 📦 ከታች ለልጁ አሰፈላጊ ነገሮች መያዣ ያለው 🛏️ በእርስዎ አልጋ ልክ ለማድረግ ከፍና ዝቅ የሚል ❤️ ከአራስ ህፃናት ጀምሮ ምቹ እና አስተማማኝ 🤱 በቅርበት ለመመገብና ፍቅርዎን ለመስጠት ተመራጭ 😌 እናት ያለስጋት እርፍ ልጅም በምቾት ፍልስስ! 📲 ለልጆቻቸው ምቾት እና ደህንነት አብዝተው ለሚጨነቁ ዘመናዊ እናቶች የቀረበ! ✅ ዋጋ፦ 25,000 ብር ብቻ🧭🔥 🚚 Free Delivery 🏪 Wub Market — Ethiopia’s Trusted Kids Center ክፍያዎን ዕቃው ከደረሰዎት በኋላ ከወደዱት ይከፍላሉ(Pay on Delivery) 🔥 📦 🚚 የመረጡትን እቃ ይዘዙ፤ ባሉበት እናደርሳለን! 🛵📦 #ክፍያዎን_በሞባይል_ባንኪንግ_መፈፀምም_ይችላሉ 💳📲 📞 ለማዘዝ ይደውሉ 👇👇👇👇 🎁 ሙሉ የህፃናት 👶 | የአራስ 💆 | የፀጉር ማሽኖች 💇‍♀️ | የቤት ዕቃዎች🔥 ሁሉም በአንድ ቦታ! 👇 አሁኑኑ ቻናላችንን ይቀላቀሉ 👇