32,000 Birr
💫5in1 DELUXE BABY BEDSIDE CRIB 🍁European Standard High Quality Foldable Multifunctional Baby Playpen Bedside Crib Sleeping Crib Drop Side Travel Cot Baby Bed 👉ከአዋቂ አልጋ ጋር መገጠም የሚችል 👉ወደፈለጉበት ቦታ ማንቀሳቀስ የሚችሉት 👉የልጅዎን ልብስ ፣ ዳይፐር ለመቀየር የሚሆን ቴብል ያለው 👉በራሱ ላይ የሚገጠም አጎበር (ዛንዚራ) አብሮ ያለው ☘️ህፃኑን ከውስጥ ትተው እርስዎ የቤት ስራዎን ዘና ብለው መከወን ይችላሉ ምክኒያቱም አልጋው ጥልቅ ፣ ረዥም ሰፊ ስለሆነ ህፃኑ የትም አይሄድም ☘️አልጋው ዙሪያውን አየር በሚያንሸራሽሩ ስትራላይዝድ የአጎበር ጨርቅ የተሰራ ስለሆነ ይታፈናል በሙቀት ያልባል ብለው አያስቡ ☘️የራሱ ማጫወቻ ያለው ፤ከአልጋው ስር የተሰኩ ሁለት ዘንጎችን ሲገለብጡት ማኑዋሊ back and front እየተነቃነቀ ያጫውታል ዋጋ:-32,000ብር ውስን ፍሬ ነው ያለው 🏢 አድራሻ ቁ.1 👉 መገናኛ ታሜ ጋስ ህንፃ ጎን ስሪ ኤም ሲቲ ሞል ሁለተኛ ፎቅ ቢሮ ቁ. SL-05A(ከ ሊፍቱ ፊት ለ ፊት) 📍ቁ.2 👉ለቡ መዳህኒዓለም ቤተ/ክርስቲያን 100ሜ ወደ ሙዚቃ ቤት ከፍ ብሎ #ዛም_ሞል 2ኛ ፎቅ ቢሮ.ቁ 214 👍ለቡ ቅርንጫፍ 💬 በTelegram ለማዘዝ ⤵️ ይጠቀሙ