1/10

3,500 Birr

baby bed bell with detachable toys

Seller

MINA GEBEYA/ሚና ገበያ

MINA GEBEYA/ሚና ገበያ

Description

🌹 baby bed bell with det achable toys 🌱 በሪሞት የሚሰራ በጣም ዘመናዊ ዕቃ 🌱 አልጋ ላይ ወይም ወንበር ላይ አለያም የፈለጉት ቦታ ላይ በማሰር ልጅዎን በቀላሉ የሚያዝናኑበት 🌱በባትሪ የሚሰሩ ብርሀን እና ዜማ ተጭኖለታል 🌱 በቀላሉ 360° ይሽከረከራል 🌱 አሻንጉሊቶቹ የሚሰካኩ እና የሚ ነቀሉ ናቸው 🌱 በበርካታ እናቶች የተወደደ 🌲ዋጋ=3500 ብር 🍀ገንዘቡን እቃዉ ሲደርስዏት በካሽ ወይም በሞባይል ባንኪንግ መክፈል ይችላሉ። 🌿በቴሌግራም ሊያወሩን አዲስ አበባ ውስጥ ከለምንም ተጨማሪ ክፍያ ያሉበት እንልክልዎታለን ከአዲስ አበባ ውጭ ከሆኖ በትራንስፖርት ወይም በፈጣን መልክት እንልክሎታለን 🌱 ጓደኛ ፤ ዘመድ ከቻናላችን የሚፈልጉትን ዕቃ እንዲመለከቱና እንዲገዙ የሚከተለውን ሊንክ ሼር ያድርጉላቸው ፤ እናመሰግናለን ! ሁሌም ምርጡን ለምርጦቹ 🌷ሚና ገበያ🌷