3,500 Birr
Megenagna, Addis Ababa
✅Happy bed bell ✅ በባትሪ የሚሰራ የልጆች የአልጋ ማጫዎቻ 👉 በቀላሉ ማንኛውም አልጋ ላይ የሚገጠም 👉የራሱ ሪሞት ኮንትሮል ያለው በመሆኑ ለአገልግሎት ምቹ ወላጆችን የማያደክም 👉ታይመር መሙያ ስላለው የምንፈልገውን ሰሀት ሞልተን እኛ ባንኖር ወይም ብንተኛ ሰሀቱን ጠብቆ ልጆቹን አጫውቶ አስተኝቶ እራሱ ያጠፋል 👉360° እየተሽከረከረ ልጆቻችንን ያስፈነድቃል 👉ፕሮጀክተር ያለው ህፃናት የሚወዱት አሸንጉሊት ስህሎችን የያዘ ህፃናቱ ፕሮጀክተሩን አብርትን አሸንጉሊቶቹን ግርግዳ ላይ ሲያዩ ወደር የሌለው ደስታን ይጎናፀፋሉ ካላስፈለገንም ፕሮጀክተሩን አለማብራት እንችላለን 👉ህፃናትን የሚያስፈነድቁ የተለያዩ ሜሎዲዮችን ተፈጥሮአዊ የአእዋፋትን የመሳሰሉትን ህፃናት የሚወዱት ሙዚቃዎች ያካተተ ይህን ሁሉ በአንድ ያካተተ ዋጋ - 3500 ብር ✅መገናኛ ወደ ሾላ መብራት በሚወስደው መንገድ ከ 3M city mall ጐን ኪኔሬት ታዎር 3ተኛ ፎቅ 302 (ንግድ ባንክ እና ጎህ ቤቶች ባንክ ያሉበት) ይሄንን በመጫን የቤተሰባችን አባል ይሁኑ