8,500 Birr
Addis Ababa
Kindly Reminder ስለማስብላቹ 😉 1, አሪፍ መአዛ ከቆይታ ጋር የምትፈልጉ ከሆነ አረቢክ Brand የሆኑ ሽቶዎችን ምርጫቹ አድርጉ 2, ከ Europe Standard አንፃር ትንሽ ሊወደዱ ይችላሉ ግን በመአዛ ቆይታቸው ትካሳላቹ ከ3/4 ቀን በኃላ ራሱ መአዛው አይጠፉም ሽቶ ላይ በጀታቹ ከ8500-20000/25000 ከሆነ 2 ጊዜ ሳታስቡ Arabic Perfumes ግዙ ሁሉም ደሞ ጠንካራ Oud ሽታ የላቸውም የሚጥሙ Caramel, Chocolate, Fruity ena Candy Perfumes ናቸው Contact ለማማከር