Skip to content
1/2

5,900 Birr

Lattafa Black Asad Perfume 100ml

Location

Addis Ababa

Seller

ፀሀይ AURA 🔥

ፀሀይ AURA 🔥

Listing details

Brand
Lattafa
Condition
New

Description

ኦርጅናል ሽቶዎችን በ መርካቶ ዋጋ ​ላታፋ አሳድ (100ml): በቅመም እና በአምበርዉድ መዓዛ ድፍረትንና ግርማ ሞገስን የተላበሰ የወንዶች ምርጫ. ​ላታፋ ያራ (100ml): በኦርኪድ፣ በትሮፒካል ፍራፍሬዎችና በቫኒላ ለስላሳ ውህደት እጅግ ማራኪ የሴትነት ውበት መገለጫ. ​ላታፋ ኸምራህ (100ml): በተምር፣ በቀረፋ እና በጣፋጭ ፕራሊን የተቀነባበረ ሞቅ ያለ እና ቀልብን የሚስብ የቅንጦት ስሜት. ​ላታፋ ኤክሌር (100ml): በቤርጋሞት፣ በጃስሚን እና በለስላሳ ማስክ የተዋቀረ አንጸባራቂና ሙሉ በሙሉ ልዩ የሆነ ውበት. ​📌 ሁኔታ: 100% ኦሪጅናል፣ አዲስ እና በካርቶን የታሸጉ። 5900 🚚 free delivery

Browse more