Skip to content
1/3

700 Birr

7 in 1 Face Brush and Callous Remover

Location

Megenagna, Addis Ababa

Show on Google Maps

Seller

Sheger online-store

Sheger online-store

Description

💥 7 in 1 face brush and callous remover 🔰ለአጠቃቀም ቀላል ውበትን የሚያላበስ አዲስ ዘመናዊ የፊት ማፅጃ እና የእግር ልስላሴን ለመጠበቅ የሚረዳ 👉 ለመታጠቢያ ሁነኛ ተመራጭ 👉የሞተ ቆዳ የሚያነሳ 👉የቆዳ መሸብሸብን ይከላከላል 👉ለስላሳ እና ውብ ፊት ያላብሳል 👉የደም ዝውውርን ውጤታማ በሆነ መንገድ የሚያፋጥን 👉 እንዲሁም የተዘጋ ቀዳዳዎችን ፣ ዘይትን ፣ እና ሌሎች አላስፈላጊ ነገሮችን በቀላሉ ያስወግዳል 👉ለሁሉም ፆታ የሚሆን 👉በባትሪ መስራቱ ከቦታ ቦታ ይዞ ለመንቀሳቀስ ተመራጭ ያደርገዋል #አምስት_ተቀያያሪ_ብሩሾች_ያሉት ⚡️የሞተ ቆዳ ማራገፊያ ብሩሽ ⚡️ሜካፕ ስፖንጅ ብሩሽ ⚡️የፊት ማለስለሻ ብሩሽ ⚡️ማሳጅ ማድረጊያ ብሩሽ ⚡️የፊት ቆዳ ማፅጃ ብሩሽ ⚡️የእግር ልስላሴ መጠበቂያ*2 ዋጋ፦ 🏷 700 ብር🔤 🏢 አድራሻ ቁ.1 👉 መገናኛ ታሜ ጋስ ህንፃ ጎን ስሪ ኤም ሲቲ ሞል ሁለተኛ ፎቅ ቢሮ ቁ. SL-05A(ከ ሊፍቱ ፊት ለ ፊት) 📍ቁ.2 👉ለቡ መዳህኒዓለም ቤተ/ክርስቲያን ፊት ለፊት #ዛም_ሞል 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር.214 👍ለቡ ቅርንጫፍ 💬 በTelegram ለማዘዝ ⤵️ ይጠቀሙ

Browse more