600 Birr
Silicone Ice Roller & Facial Cleansing Brush
Location
Lideta, Addis Ababa
Seller

ኑ ገበያ
Description
📣 Silicone Ice Roller & Facial Cleansing Brush ✨ ✔️ የፊት እብጠትን (Puffiness) ይቀንሳል ✔️ ሲሊኮን የበረዶ ሮለር እና የፊት ማጽጃ ብሩሽ ✔️ የፊት ቀዳዳዎችን ለማጥበብ እና በቀዝቃዛ ህክምና አማካኝነት ቆዳን ለማለስለስ የሚሆን ✔️ በተጨማሪ ለቆዳዎ ተስማሚ የሆኑ ጥቅሞችን ለማግኘት በሮዝ አበባዎች፣ በአረንጓዴ ሻይ፣ በሎሚ ወይም በአሎ ቬራ በመሳሰሉት በረዶ በማድረግ የፊቶን ቆዳ ይንከባከቡ ✔️ ደጋግመው መጠቀም የሚችሉት እቃ ✔️ ለማፅዳትም ሆነ ለአጠቃቀም ቀላል ዋጋ፦ 💰 600 ብር ✅ ♦️ውስን ፍሬ ነው ያለን አድራሻ 👉 ልደታ ፌዛክ የገበያ ማእከል ከ ፍሊንት ሆምስ ህንፃ ፊት ለፊት 1ኛ ፎቅ 113 ቁጥር 💬 በTelegram ለማዘዝ ⤵️ ይጠቀሙ




















