Skip to content
1/2

85,000,000 Birr

696 ካ.ሜ የግንባታ ቦታ ሽያጭ ቄራ

Location

Kera, Addis Ababa

Show on Google Maps

Seller

Nexus Property Marketing

Nexus Property Marketing

Listing details

Area
696 sqm
Road frontage
Yes
Digital map
Yes

Description

Land | For Sale 🏢 ቄራ ፡ አልማዝዬ ሜዳ | የግንባታ ቦታ ሽያጭ —— 696 ካ.ሜ 📍 Location: የሚገኘው ቄራ አልማዝዬ ሜዳ ከአስፓልት ዳር በሚገኝ እጅግ ምርጥ እና ለተለያዩ ስራዎች ምቹ ቦታ ላይ ነው። 📐 የቦታው ዝርዝር መረጃ ✔️ በአሁኑ ሰዓት ለመኪና መሸጫ (Car Sales / Showroom) ተከራይቶ ገቢ እያስገኘ የሚገኝ አዋጭ ንብረት ሲሆን፣ ከአስፓልት ጋር የተያያዘ በመሆኑ ለወደፊትም ለተለያዩ የንግድ እና የልማት ህንፃዎች ግንባታ በጣም ተመራጭ ነው። ✔️ የመሬቱ ቅርፅ: 3 መአዘን ✔️ የመሬቱ አቀማመጥ: ለጥ ያለ የመሬት አቀማመጥ ✔️ የመሬቱ ላይ ያለ ግንባታ: በአሁኑ ወቅት ለመኪና መሸጫ አገልግሎት እየዋለ ያለ ✔️ አዋሳኝ መንገዶች: ከአስፓልት መንገድ ጋር የተያያዘ ✔️ ግንባታ አመቺነት: ለንግድ ህንፃ፣ ለመኪና መሸጫና ለተለያዩ ልማቶች የተመቸ ✔️ የግንባታ ፈቃድ: የለውም 📝 ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- • Cash 💵 ዋጋ = 85 ሚሊየን ብር። ኮሚሽን: 2% ➡️ ማስታወሻ : 85M ብሩ Capital Gain አይጨምርም ሻጭ የመጨረሻ ዋጋቸው ነው። ➡️ ማስታወሻ 2 : Capital Gain ገዢ ነው የሚከፍለው። ⚠️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ➡️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት 🏠 To buy or sell .DM Code1888

Browse more