መስቀል ፍላወር ። ከመስቀል ፍላወር ሆተል ወይም ከ አስፓልት 200 ሜትር አካባቢ ገባ ብሎ
70,000,000 Birr
መርካቶ ገብያ🇪🇹🇪🇹🇪🇹
✅ ቦሌ - መስቀል ፍላወር ፤ የግንባታ ቦታ ሽያጭ —— 607 ካ.ሜ 📍 መገኛ ቦታ (Location) ✔️ መስቀል ፍላወር ። ከመስቀል ፍላወር ሆተል ወይም ከ አስፓልት 200 ሜትር አካባቢ ገባ ብሎ 📐 የቦታው ዝርዝር መረጃ ✔️ እስከ G+12 ድረስ የሚያስገነባ የግንባታ ፍቃድ ፕላን ስምምነት ያለው ✔️ ስፋት: 607 ካሬ ሜትር ✔️ በ ህንፃዎች መካከል ያለ ቦታ ✔️ አቀማመጡ ( rectangular ) የሆነ 📝 ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። እንድሁም ፕላን ስምምነት ያለው። 💵 ዋጋ = 70 ሚሊዮን ብር። ድርድር አለው። ኮሚሽን: 2% 📊 Investment Analysis 🏗 የልማት ምድብ፦ በህንፃዎች መካከል በመሆኑ ለመኖሪያ አፓርትመንት (Pure Residential) ተመራጭ። ⚖ ንፅፅር፦ የአካባቢው አማካኝ የልማት መሬት: 90k-125k/ካሬ | የዚህ ቦታ ዋጋ: 115,321 ብር/ካሬ ። ከህንፃ ጀርባ ያለ እና የተከለለ ስለሆነ በደንብ ድርድር ይፈልጋል። 🎯 ማጠቃለያ፦ ዝግጁ የፕላን ስምምነት ያለው፣ መስቀል ፍላወር መሃል ከተማ የሚገኝ እና Rectangular ቅርፅ ያለው ሆኖ እይታው በህንፃ የተሸፈነ ስለሆነ ጥሩ ድርድር ከተደረገ ለአልሚዎች ጥሩ የትርፍ ህዳግ ( Profit Margin ) ያለው ምርጥ የኢንቨስትመንት ዕድል ነው። ⚠️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ➡️ ለማየት ፦ በቀጠሮ 🏠 To buy or sell