Skip to content
1/7

65,000,000 Birr

350 sqm Villa for Sale in Bole Wolo Sefir

Location

Wollo Sefer, Addis Ababa

Show on Google Maps

Seller

Nexus Property Marketing

Nexus Property Marketing

Listing details

Area
350 sqm

Description

🏢 ቦሌ ፡ ወሎ ሰፈር | ቪላ ቤት ሽያጭ —— 350 ካ.ሜ 📍 Location: የሚገኘው ቦሌ ወሎ ሰፈር (ከብራራ ታወር ጀርባ) በሚገኝ ምርጥ የመኖሪያ ሰፈር ውስጥ ነው። መሬቱ ላይ ሁለት አይነት ግንባታ ሲኖር ዋናው ቤት ቩላ ሆኖ የተገነባ ቤት ሲሆን ተጨማሪ ደግሞ G+1 ቪላ አለው። ቤቱ ከጭቃ ሳይሆን ሙሉ በሙሉ ከሲመንት ብሎኬት የተገነባ ነው። ከሁሉም በላይ ለወደፊት ተጨማሪ ግንባታ የሚሆን የ2.8 ሜትር ቤዝመንት (Basement) ወለል ተቆፍሮለት አሁን ለግዜው ተከድሞ ነው ቪላ የተገነባበት ስለዚህ ወደፊት አፓርትመንት ህንፃ ለመገንባት የመሬት ቆፉሮውን ያስቀርልናል። 📐 የክፍሎች ዝርዝር መረጃ ✔️ ጠቅላላ የቦታ ስፋት: 350 ካሬ ሜትር ✔️ ቪላው የተገነባበት = 258 ካሬ ( Built-up ) ➔ዋና ቪላ (180 ካሬ) 2 bedroom, 1 family/tv room, living room + dining, 1 kitchen ➔ሰርቪስ ካርተር (G+1) - በቀኝ ያለው (36 ካሬ) Ground - 1 living room + bathroom + 1 storage እላይ - 2 bedroom, 1 open closet, 1 bedroom ➔ሰርቪስ ካርተር (G+1) - በግራ ያለው (42 ካሬ) Ground - kitchen, maid room, bath room bedroom or ትንሺዬ living room or coffee room እላይ - 1 living room with open kitchen+ 1 bathroom 📝 ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- • Cash / Bank ( Buyer Side ) 💵 ዋጋ = 65 ሚሊየን ብር። ኮሚሽን: 2% ⚠️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ➡️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት Code1872

Browse more