500 Birr

ሞደርን ዕቃ®
🔤 የእቃ ማጠቢያ ሽቦ 🔤 ዉስጡ ፈሳሽ ሳሙና የሚይዝ 🔤 ለመነቸከ ድስት፣መጥበሻ ተመራጭ 🔤 ክዳኑ ግጥም ብሎ የሚዘጋ 🔤 ቅባታማ ነገሮችን ለማስለቅ ተመራጭ 🔤 ለማፅዳት ቀላል 🔤 ሲያፀዱበት የማይጭር 🔤 ለአጠቃቀም በጣም ቀላል በ 📥 💵500💵 ☃️ የቲክ ቶክ ፔጃችንን ለማግኘት ሊንኩን ይጫኑ ⬇️ 👀 የመረጡትን እቃ ለማዘዝ ከታች ባለዉ የቴሌግራም አድራሻ( Link ) ይላኩልን ⚡️⚡️አዲስ አበባ ዉስጥ ከ150ብር እስከ 200ብር ብቻ በማስከፈል ያሉበት ድረስ በፈጣን ሞተረኞቻችን እንልክልዏታለን። 🚌ለክፍለ ሀገር ደንበኞቻችን በመነሐሪያ በኩል አድርገን በሹፌር እንልካለን። ቁጥር 1️⃣ = ጉርድሾላ ከሴንቸሪ ሞል ትንሽ ዝቅ እንዳሉ ( ሆሊ ሲቲ ሴንተር ሞል ) ላይ 1ኛ ፎቅ 104 ቁጥር ቁጥር 2️⃣ = ጀሞ መስታወት ፋብሪካ ጭስ መዉጫዉ ፊትለፊት ራሐ ሞል ግራዉንድ ፍሎር ከደረጃዉ ጎን(ትልቁ ሚና ፈርኒቸር ያለበት ህንፃ) ⭐️ "በሞደርን እቃወዏች ሂወትዎን ሞደርናይዝ ያድርጉ " ⭐️