20,000,000 Birr
ባለ 2 መኝታ አፓርትመንት ሽያጭ 139 ካሬ ሜትር
Location
Wollo Sefer, Addis Ababa
Seller

Nexus Property Marketing
Listing details
- Bedrooms
- 2
- Bathrooms
- 3
- Area
- 139 sqm
- Floor
- 4
Description
🏢 ቦሌ ወሎሰፈር ፡ ወንጌላዊት | አፓርትመንት ሽያጭ —— 139 ካ.ሜ 📍 Location: የሚገኘው ቦሌ ወሎ ሰፈር (ወንጌላዊት አካባቢ) በሚገኝ ህንፃ ላይ ባለ 4ኛ ወለል ላይ ነው። 📐 የቤቱ ዝርዝር መረጃ ✔️ 2 መኝታ , 3 መታጠቢያ , Open Kitchen ✔️ ስፋት: 139 ካሬ ሜትር ✔️ 4ኛ ፎቅ ላይ ✔️ ህንፃው ፦ በወለል 4 ቤቶች ያሉበት ሲሆን፣ ሊፍት፣ የደህንነት ካሜራ (Security camera)፣ ጀነሬተር እና የውሃ አገልግሎቶችን ያሟላ ነው። 📝 ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- • Cash Payment Only 💵 ዋጋ = 20 ሚሊየን ብር። ኮሚሽን: 2% 📊 Investment Analysis 💵 ግምታዊ ኪራይ፦ 110,000 ብር/ወር | 📈 Gross Yield፦ 6.60% 📐 143,885 ብር/ካሬ | ⏳ Payback፦ 15.2 yrs 🎯 ማጠቃለያ፦ በቦሌ ወሎሰፈር ወንጌላዊት አቅራቢያ የሚገኝ፣ 4ኛ ፎቅ ላይ ያለና ዲጂታል ካርታ ያለው ዝግጁ ባለ 2 መኝታ አፓርትመንት። ⚠️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ➡️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት 🏠 To buy or sell .DM Code1900




















