1,900 Birr

ሞደርን ዕቃ®
ቴሌግራም "በአዲስ ነገር ሁሌም ቀዳሚዏች ነን" 💥 የልብስ ማስቀመጫ ሻንጣ 💥 በቀላሉ የሚታጠፍ የሚዘረጋ 💥 ከቦታቦታ ለማንቀሳቀስ ቀላል 💥 በተለይ ለህፃናት ልብስ ተመራጭ 🌹 እርዝመቱ 50cm.፣ቁመቱ 33cm፣ስፋቱ40cm የሆነ 💥 ቦታ የማይዝ፣ተደራርቦ መቀመጥ የሚችል 💥 ከጠንካራ ሸራ የተሰራ በጣም ኳሊቲ እቃ በ👎 💵1900💵 ☃️ የቲክ ቶክ ፔጃችንን ለማግኘት ሊንኩን ይጫኑ ⬇️ 👀 የመረጡትን እቃ ለማዘዝ ከታች ባለዉ የቴሌግራም አድራሻ( Link ) ይላኩልን ⚡️☄️አዲስ አበባ ዉስጥ ከ150ብር እስከ 200ብር ብቻ በማስከፈል ያሉበት ድረስ በፈጣን ሞተረኞቻችን እንልክልዏታለን። 🚌ለክፍለ ሀገር ደንበኞቻችን በመነሐሪያ በኩል አድርገን በሹፌር እንልካለን። ቁጥር 1 = ጉርድሾላ ከሴንቸሪ ሞል ትንሽ ዝቅ እንዳሉ ሆሊሲቲ ሴንተር ላይ 1ኛ ፎቅ 104 ቁጥር ቁጥር 2= ጀሞ መስታወት ፋብሪካ ጭስ መዉጫዉ ፊትለፊት ራሐ ሞል ግራዉንድ ፍሎር ከደረጃዉ ጎን(ትልቁ ሚና ፈርኒቸር ያለበት ህንፃ) ⭐️ "በሞደርን እቃወዏች ሂወትዎን ሞደርናይዝ ያድርጉ " ⭐️