Description
🥳 የአረብ ሽቶዎችን ሳትሞክሩ በደፈናው የምትጠሉ ሰዎች እስካሁን ተሸውዳቹሀል 🎈 አብዛኞቹ ውድ እና ቅንጡ የሆኑ ሽቶዎችን ለኪሳችን እንዲመቹ አድርገው አቅርበውልናል Top 3 Recommend ማረጋቹን ላሳያቹ 1, የተወዳጁ LV Ombre Nomade ሽቶ Dupe Zimaya Crysta Oud 2,የ Xerj Off Accento በትንሹ ከ 170ሺ ብር በላይ የምታወጡበት ሽቶ Dupe ZimayaRabab Gems 3, የሀብታም መአዛ ያለው Xerjoff Erba Pura ሽቶ Dupe Zimaya Amber is Great እነዚን በመተካት ኪሳቹን ጠብቁ 😉





















