7,000,000 Birr
Yeka Abado, Addis Ababa
የሚሸጥ የካ አባዶ ኮንዶሚንየም ለአቢሲንያ ባንክ ሰራተኞች ወይም በአቢሲንያ ባንክ ብድር ለተመቻቸላቸው NGO ሰራተኞች የአቢሲንያ ባንክ ብድር ያለበት ባለ 3 መኝታ ቤት 2-መታጠቢያ 94ካሜ 2ተኛ ወለል ላይ የሚገኝ ቆንጆ ሆኖ የተሰራ አምስት አመት የሞላው እና ስም መዞር የሚችል ዋጋ 7 ሚሊየን የባንክ 5ሚሊየን ብር አለበት ለእጁ 2,000,000ብር ይፈልጋል ለካሽ ገዥ 7 ሚሊዮን ለበለጠ መረጃ