2,400,000 Birr
Addis Ababa
በ 2,400,000 ካሽ ክፍያ ብቻቻ እጅግ በጣም ንፁክ መኪና የመኪናው አይነት:- Wuling s ሞዴል:- 2024 በ manual Transmission Full option,360° Camera push button ነው k.m 14,000 only ታርጋ በኮድ 3 B89-***ከተላላፊ የለጠፈ መኪናው ይዞታ:-በጣም ንፁህ ነው ሞተር አልፈታ አይፈልግም ግጭት ንክኪ አይታሰብም ሁሉ ነገሩ ፋብሪካ ነው ዋጋ 2,400,000 ብር💸ለባለቤቱ ካሽ 900,000 ብር💸ባንክ አለበት የባንኩ ወርሀዊ ክፍያ 40,000 ብር