3,850 Birr
MINA GEBEYA/ሚና ገበያ
🟤Wrap Baby Carrier (0 – 35 lbs) 👶💗 Keep Your Baby Close, Safe & Comfortable 🟤እጅግ ተወዳጅ የልጆች ማዘያ👶💗 ✨ እናቶች የወደዱት ምርጥ ማዘያ! • 💨 የማይሞቅ የማይቀዘቅዝ – ለሙቀትም ለቅዝቃዜ ወራት ምቹ እንድሁም በቀላሉ ታጥቦ ቶሎ የሚደርቅ • 🪶 ቀላል ክብደት – ለማሰርም ለአጠቃቀምም ቀላል • 🌸 ለቆዳ ተስማሚና በጣም ለስላሳ– ለእናት እረፍት ለልጅዎ ምቾትን ያጎናፅፋል • 🤱 ለማዘል ቀላል- የልጁን ዳሌ እቅፍ አድርጎ ይይዛል • 🧼 በማሽን መታጠብ የሚችል – ለማፅዳትና ለማስተካከል ቀላል 👉ልዩ ጥቅሞቹ • ልጁ ደህንነት እንድሰማው ያደርጋል • የእናትና የልጅን ፍቅር ይጨምራል • ከእጅ ንክኪ ነፃ እንቅስቃሴ ለማድረግ-ለጉዞ፣ለእንቅስቃሴ፣ለስራ ወዘተ ምቹ • የልጁን ጀርባ እና ዳሌ ደግፎ ጤናማ እንቅስቃሴ እንድሆንለት ያደርጋል(Ergonomic design) 💰 ዋጋ 3,850 ብር በቻ 🔥 📦 የመረጡትን እቃ ይዘዙ፤ ያሉበት እናደርሳለን! 🛵📦 #ክፍያዎን_በሞባይል_ባንኪንግ_መፈፀምም_ይችላሉ 💳📲 🎁 ሙሉ የህፃናት 👶 | የአራስ 💆 | የፀጉር ማሽኖች 💇♀️ | የቦርጭ መቀነሻዎች 🔥 ሁሉም በአንድ ቦታ! 🎉 ነፃ ደሊቨሪ🚚 🎁 ሳምንታዊ ነፃ ስጦታ ለአባላት ብቻ! 🥇 👇 አሁኑኑ ቻናላችንን ይቀላቀሉ 👇