1,750 Birr
Wooden Sliding Pizza Peel
Seller

ምርጥ ዕቃ
Listing details
- Material
- Wood
Description
📣 Wooden Sliding Pizza Peel 🛡 ለመጋገር ያዘጋጁትን የተዳመጠና ለመጋገር የተዘጋጀ ፒዛን በቀላሉ ለማንሳትና ወደ ኦቭን ውስጥ ለማሰሰገባት የሚጠቀሙበት 🛡 የበሰለውን ፒዛ ደግሞ ከኦቭን ውስጥ አውጥተው ገበታዎ ላይ ለማቅረብ የሚረዳዎት አስፈላጊ ዕቃ 🛡 ከእንጨት የተሰራ ሲሆን ማንሸራተቻ ሸራው በጣም ወፍራም ከፍተኛ ሙቀት ይቋቋማል 💵💵1750 ብር💵💵 🚚A.A Delivery 👉 100 -200 ብቻ🚚 🅰መኪና ማቆሚያ ቤዝመንት ውስጥ አለ🅰 📌ሞባይል ባንኪንግ እንጠቀማለን 🔍መገናኛ ዘፍመሽ ግራንድ ሞል 3ኛ ፎቅ ከሊፍት ሲወርዱ ወደ ቀኝ ታጥፈው ቀጥታ 376 Telegram 📎ለወዳጆችዎ forward ያድርጉ🙂🙏




















