ቁጥር 1️⃣ = ጉርድሾላ ከሴንቸሪ ሞል ትንሽ ዝቅ እንዳሉ ( ሆሊ ሲቲ ሴንተር ሞል ) 1ኛ ፎቅ 104 ቁጥር
11,000 Birr

ሞደርን ዕቃ®
🌸🌸ተጀመረ ተጀመረ ተጀመረ🌸🌸 🎇🥳ልዩ እዉነተኛ የበዓል ቅናሽ🎇🥳 🔔🛍 ከነሐሴ 3️⃣0️⃣ እስከ መስከረም 6️⃣ ድረስ የሚቆይ እዉነተኛ ቅናሽ 🔽አድርገናል።🛍🔔 🔠 ኳሊቲ የሆነ ከእንጨት የተሰራ ረከቦት ሴት 🔠 ጠንካራ ና ጥንቅቅ ተደርጎ ተሰራ ምርጥ እቃ 🔠 የጀበና ማስቀመጫ ፣የስኳር ማቅረቢያ ከነ ማንኪያው ፣የእጣን ማጨሻ እና እጣን ማስቀመጫ ያለው 🔠 የራሱ ወንበር የተካተተለት 🔠 ለብና ሴሬሞኒ ተጨማሪ ድምቀት የሚሆን እቃ 🔠 ለወዳጅ ዘመድ በስጦታ ቢያበረክቱት የሚያኮራ የሚያስመሰግን የሆነ እቃ በ🔽 🛍11,000🛍 ✈️ የመረጡትን እቃ ለማዘዝ ከታች ባለዉ የቴሌግራም አድራሻ ይላኩልን 🏍🏍አዲስ አበባ ዉስጥ ከ150ብር እስከ 200ብር ብቻ በማስከፈል ያሉበት ድረስ በፈጣን ሞተረኞቻችን እንልክልዏታለን። ⚡️⚡️ ለክፍለ ሀገር ደንበኞቻችን በመነሐሪያ በኩል አድርገን በሹፌር እንልካለን። ቁጥር 1️⃣ = ጉርድሾላ ከሴንቸሪ ሞል ትንሽ ዝቅ እንዳሉ ( ሆሊ ሲቲ ሴንተር ሞል ) 1ኛ ፎቅ 104 ቁጥር ቁጥር 2️⃣ = ጀሞ መስታወት ፋብሪካ ጭስ መዉጫዉ ፊት ለፊት ( ራሐ ሞል ) ግራዉንድ ፍሎር ከደረጃዉ ጎን RM G-06 (ትልቁ ሚና ፈርኒቸር ያለበት ህንፃ) ⭐️ "በሞደርን እቃወዏች ሂወትዎን ሞደርናይዝ ያድርጉ "⭐️