5,300 Birr
Addis Ababa
🎖️ADDIS GEBEYA 👉◀️ በተመሳሳይ ምርት እንዳይታለሉ:- ◀️ኦሪጅናል የፍራሽ ሽፋናችን ከትራስ ልብስ ጋር ነው የሚገቡት ◀️ በውድ የገዙት ፍራሽ በልጆች ሽንት እየራሰ እና በተለያየ ምክንያት እየቆሸሸ አስቸግሮታል?? እንግዲያውስ ይህ ቴክኖሎጂ(የፍራሽ ሽፋን) ሁሉንም ችግሮች ይፈታሎታል ◀️100% ፈሳሽ የማያስገባ/ Waterproof ◀️እንደ ላስቲክ በፍፁም የማያቃጥል፤ ምንም አይነት የመንኮሻኮሽ ድምፅ የሌለው እጅግ ምቹ የፍራሽ ሽፋን ◀️ፍራሾትን ሙሉ በሙሉ በመሸፈን ከመቆሸሽ፣ ከመበላሸት እና ከመቀደድ ይከላከላል ◀️ መታጠብ የሚችል እና በቀላሉ የሚደርቅ ◀️ ለእርሶ ወይም አራስ ሊጠይቁ ሲሄዱ በስጦታ መልክ የሚያበረክቱት። Size:- 1.20ሜ ፣1.50ሜ ፣1.80ሜ እና 2.00ሜ 🔸ዋጋ:- ለ 1.20m አልጋ = 5,300 birr ለ 1.50m አልጋ = 5,500 birr ለ 1.80m አልጋ = 5,800 birr ለ 2.00m አልጋ= 5,800 birr 🔸በጥራት ደረጃው እጅግ በጣም አስተማማኝ 📌ይዘዙን ያሉበት ድረስ በነጻ እናደርሳለን (ለ አዲስ አበባ ብቻ ) Telegram contact