15,000 Birr
Addis Ababa
🔥 ለቅዝቃዜ ፍጹም መፍትሔ — Voltrix ዘመናዊ የዘይት ሂተር (Oil Filled Radiator Heater)! 🔥 ቤቶትን፣ ቢሮዎን ወይም የመኝታ ክፍልዎን በደቂቃዎች ውስጥ ሞቅ የሚያደርግ፣ ዘመናዊ እና አነስተኛ ኤሌክትሪክ የሚሰራ የሙቀት አማራጭ ይፈልጋሉ? Voltrix ሂተር ፍጹም መፍትሔ ነው! ✨ የተለዩ የሚያደርጉት ዋና ዋና ባህሪያት፦ ⚡ PTC Turbo Fan (ፈጣን ማሞቂያ)፦ ዘይቱ ሙሉ በሙሉ እስኪሞቅ ድረስ መጠበቅ የለም! ከታች ባለው የሴራሚክ ፋን (Fan) አማካኝነት ክፍሉን ወዲያውኑ በሞቀ አየር ይሞላል። 🎛️ 3 ደረጃ የሙቀት ማስተካከያ፦ የኤሌክትሪክ ፍጆታን እንደፍላጎትዎ ለመቆጣጠር በዝቅተኛ፣ በመካከለኛ እና በከፍተኛ ደረጃ መጠቀም ያስችላል። 🌡️ ራስ-ሰር የሙቀት ተቆጣጣሪ (Thermostat)፦ ክፍሉ የሚፈልጉት የሙቀት ደረጃ ላይ ሲደርስ በራሱ የሙቀት መጠኑን ጠብቆ ያቆያል። 🔇 ድምፅ የሌለውና ለጤና ተስማሚ፦ አየር የማያደርቅ እና ፍጹም ጸጥተኛ ስለሆነ ለማታ እንቅልፍና ለህጻናት ክፍል በጣም ተስማሚ ነው። 🛡️ ሙሉ የደህንነት ጥበቃ፦ ቢወድቅ ወይም ከመጠን በላይ ቢሞቅ እራሱን በራሱ የሚያጠፋ (Overheat & Tip-over Protection) አስተማማኝ ሴንሰር አለው። ➡️ ለማንቀሳቀስ በጣም ቀላል፦ 4 ተንከባላይ እግሮች፣ ለመያዝ የሚያመች እጀታ እና የገመድ ማጠፊያ ያለው በመሆኑ ከክፍል ወደ ክፍል በቀላሉ ይንቀሳቀሳል። price : ባለ 9 ✅ 15,000 ብር ባለ 11✅ 16,000 ብር ባለ 13✅ 18,000 ብር ✅ ብዛት ለሚወስዱ ቅናሽ አለን ፈአሁኑኑ ይቀላቀሉ! 📲 ስልክ፦ 🚚 ያሉበት ቦታ ድረስ በፍጥነት እናደርሳለን