Posted 11 months ago
1,400,000 Birr
Abela General Broker
ለሽያጭ የወጣች መኪና ቪክስ ሞደል 2004 ቀለም አልደረበም ትንሽየ ግጭት በሯጋ አላት ሞተር አልፈታም አይፈልግም የምትታየው ሳሪስ ወይ አደያበባ ዋጋ 1.4 ገዥ የሆነ ብቻ ይደውል