6,000 Birr
Addis Ababa
🌬️ UNIVERSAL ROYAL 16" Table Fan (Model: ST-2022) ❄️🖤 በጠረጴዛ፣ በተራበዛ ወይም በወለል ላይ አስቀምጠው ለመጠቀም የሚያስችል፣ ጥቁርና ዘመናዊ ዲዛይን ያለው እጅግ ኃይለኛ የጠረጴዛ ፓንካ (Table Fan)! ✨ የምርቱ ልዩ ባህሪያትና ጥቅሞች (Key Features): ⏲️ የሰዓት ማስተካከያ ያለው (With Timer): ለፈለጉት ያህል ሰዓት ብቻ እንዲሰራ ሰዓት (Timer) ሞልተው በመተው ለእንቅልፍና ለስራ ጊዜ እጅግ ምቹ የሆነ። 🎚️ ባለ 3 ደረጃ የፍጥነት መቆጣጠሪያ (3 Speed Control): የንፋሱን ኃይል እንደ ፍላጎትዎ ለመቀየር የሚያስችሉ 3 አማራጮች ያሉት። 🤫 ለስላሳና ድምፅ የሌለው አሰራር (Operate Smoothly): በሚሰራበት ጊዜ ረብሻ የማይፈጥርና እጅግ ጸጥተኛ የሆነ አሰራር ያለው። 💨 ባለ 5 ክንፍ ኃይለኛ የንፋስ አቅም: 16 ኢንች ሰፊ የክብ መጠንና 5 ክንፎች ስሉት ክፍሉን በፍጥነት ያቀዘቅዛል። 🖤 ያማረና ዘመናዊ መልክ (Elegant Design): ለቤትና ለቢሮ ውበት የሚሰጥ ሙሉ ጥቁር ጽሩይ ዲዛይን። price : ✅ 6000 ብር ✅ ብዛት ለሚወስዱ ቅናሽ አለን #አዳዲስና_ዘመናዊ_ዕቃዎች 📍 የበለጠ አማራጭ ይፈልጋሉ? ከ 200 በላይ የቤት፣ የቢሮ፣ የኩሽና እና የቴክኖሎጂ እቃዎችን በአንድ ላይ ለማየት የቴሌግራም ቻናላችንን አሁኑኑ ይቀላቀሉ! 📲 ስልክ፦ 🚚 ያሉበት ቦታ ድረስ በፍጥነት እናደርሳለን

T€SLA ALL MARKET