2,050,000 Birr
Toyota Yaris Compact
21% above the median asking price for Toyota Yaris Compact (1,700,000 Birr across 1,349 listings)
Seller

GETZ AUTOMOTIVE(Car Sell/መኪና መሸጫ)
Listing details
- Make
- Toyota
- Model
- Toyota Yaris Compact
- Year
- 2010
- Transmission
- Automatic
- Engine size
- 1000 cc
Description
ቀጥታ የሚቀርብ!!️ Toyota Yaris Compact 2010/11 almost 2011 Model Automatic Transmission 1000 CC Excellent Condition ከተላላፊ Code-2-B63XXX የነበረ።ተስፋዬ ጋራዥ ተፈትሾ ያለፈ ሞተር ያልፈታ 68% ጠርዝ፣ሻንሲ ግሪል ንፁህ የተወሰነ እርማት ብቻ ያለው። ሻጭ ኮድ-2-አድርጎ ይሰጣል። 2,050,000 Birr negotiable በገበያ ግርግርና፤ድካም ሳይቸገሩ ይግዙ👌 መኪናዎትን 🚘🛻🚕በቀላሉ፣ይሽጡ ይለውጡ!!️ ማንኛውንም ፍላጎቶውን 24 ሰዓት ይችን ተጭነው ይላኩልን GETZ ታማኝነት፣ልምድ እና ዕውቀት አብሮን አለ!!️




















