እጂግ በጣም ቆንጆ የስራ መኪና 5L Make:- Toyota Model:- 5L Minibus Year of Make:- 2004 ልብሬ Google:- 2003/11-Month. Manual real. ሞተር, ካንቢዮ እና ዲፍረንሻል የፋብሪካ እጂግ በጣም ጥሩ የስራ መኪና። ቻንሲ, ቦዲይ ጨው, ግጭት የለውም። የፈጠነ በ ደውሎ መውሰድ ይችላል። ዋጋ:- 3,400,000 ብር የተወሰነ ድርድር አለው። መልካም ገብያ። Text/SMS ሌሎች አማራጭ መኪናዎችን በቴሌግራም ቻናላችን ላይ ያገኛሉ፡፡

🚕🚖ይቅደም የመኪና ግብይት🚘🚘