Posted 11 months ago
1,400 Birr
Addis Ababa
ምርጥ እቃ ®️
telescopic stainless steel majic Mop 📌 የእጅ ንክኪ የሌለው መወልወያ 📌 በራሱ ይጨምቃል። 📌 360° መሽከርከር የሚችል 📌 በቀላሉ የማይደረሱ ቦታዎችን ለማፅዳት የሚያስችል ። 📌 ከፍተኛ ውሃ የመምጠጥ አቅም ያለው 📌 ፈጣንና እና ጉልበት ቆጣቢ 👉 price 💵 1400 birr የዴሊቨሪ ጨምረው ያሉበት እናደርሳለን።