Telescopic Clothes Rack (ዘመናዊ የልብስ መስቀያ) 👉ግድግዳ መበሳት ሳያስፈልግዎ በማንኛውም የቤቶ ጥግ ላይ በቀላሉ የሚገጠም 👉ከ 1.2 ሜትር እስከ 3.1 ሜትር ድረስ እንደ ጣሪያዎ ቁመት ሊረዝም ወይም ሊያጥር የሚችል 👉ቦታ ቆጣቢ እና ብዙ ልብሶችን ለመስቀል የሚሆን 👉4 የልብስ መስቀያ ክንዶች ያሉት 👉ከራሱ ጋር 10 የልብስ ማንጠልጠያ ያለው 👉ከጠንካራ ማቴሪያል የተሰራ 👉ለአጠቃቀም ቀላል ዋጋ :- 4500ብር ልደታ ሶልያና ሞል 1ኛ ፎቅ የቢሮ ቁጥር 110 🏍🏍🏍ከ100-200 ብር ብቻ ከፍለው ካሉበት ቦታ እናደርሳለን 💬 በTelegram ለማዘዝ ⤵️ ይጠቀሙ ለተጨማሪ ማብራሪያ እቃዎችን በቪዲዮ መልክ ለማየት ከታች ባለዉ ሊንክ የTikTok እና የYouTube ቻናሎቻችንን ይጎብኙ። የTikTok ሊንክ👇 የYouTube ሊንክ👇