Nexus Property Marketing
✅ ሰሚት መከላከያ ግቢ ፤ 40/60 ኮንዶሚኒየም ሽያጭ ....... 108 ካ.ሜ 📍 ሰሚት መከላከያ ግቢ ውስጥ ✔️ በ አፓርትመንት ደረጃ የተሠራ ቆንጆ ግቢ ውስጥ ✔️ ስፋት = 108 ካ.ሜ ✔️ ባለ 2 መኝታ ✔️ የከርሰምድር ውሃ ያለው ። ሊፍት ያለው ። አስተማማኝ 24 ሰአት ጥበቃ ያለው ✔️ በደንብ ጥቅቅ ብሎ የተሠራ ✔️ በመኝታ ቤት ፣ በሳሎን እና በኪችን በኩል በረንዳ ያለው ✔️ መሬት ላይ ( Ground Floor ) ✔️ ቢያከራዩት በጥሩ ገቢ የሚከራይ ✔️ ያገባ ዶክመንት ። 5 አመት ስላልሞላው ካርታ የለውም። በብድር ውል ነው የሚገበያዩት። ✅ ዋጋ = 8 ሚሊዮን ብር ። ☑️ ቤት ፣ ቦታ ለመግዛት ወይም ለመሸጥ ሊንኩን በመጫን ቅጹን ይሙሉ። ✍✍For More Option ለተጨማሪ መረጃ WhatsApp #EthiopiaRealEstate #HousesForSaleAddis #AddisHomes #AddisAbabaRealEstate #NexusPropertyMarketing Code1360